Welcome to
+
|
|
Help center
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
College
News
Office Head Message
More
Registration Guideline
User Manual
CoC Result
Login
College
የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች የአካባቢ የመልማት ፀጋን መሰረት ያደረገ ውጤታማ ስልጠና መስጠት በሚያስችላቸው የዞኒንግ እና ዲፈረንሼሽን ስትራቴጂ ላይ ውይይት ተደረገ።
የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች የአካባቢ የመልማት ፀጋን መሰረት ያደረገ ውጤታማ ስልጠና መስጠት በሚያስችላቸው የዞኒንግ እና ዲፈረንሼሽን ስትራቴጂ ላይ ውይይት ተደረገ።
26th April, 2025
የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች የአካባቢ የመልማት ፀጋን መሰረት ያደረገ ውጤታማ ስልጠና መስጠት በሚያስችላቸው የዞኒንግ እና ዲፈረንሼሽን ስትራቴጂ ላይ ውይይት ተደረገ።
ሚያዝያ 17/2017 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች የአካባቢ የመልማት ፀጋን መሰረት ያደረገ ስልጠና መስጠት የሚያስችላቸው የዞኒንግ እና ዲፈረንሼሽን ስትራቴጂ ላይ ውይይት አድርጓል።
በስትራቴጂው መሰረት በከተማዋ የሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች የአካባቢ መልማት ፀጋቸውን መሰረት አድርገው በክላስተር አደረጃጀት ተዋቅረዋል።
በዚህም የልል እና የቴክኒካል ክህሎት የሚሰጡ አሰልጣኞችን ከስልጠና ፍላጎት እና ከማሰልጠኛ ግብአቶች ጋር የማጣጣም እንዲሁም የማዘዋወር ስራ እንደሚሰራ ተገልጿል።
አሰልጣኞችን ከማዘዋወር ባሻገር ሰልጣኞች ተቀብለው ስልጠና የማይጡ የትምህርት ክፍሎችን በማጠፍ የማሰልጠኛ ማሽነሪ ዝውውር እንደሚካሄድ ተጠቅሷል።
የዞኒንግ እና ዲፈረንሼሽን ስትራቴጂው የተቋማቱን አቅም በማሳደግ በተመረጡ ሙያዎች ነጥረው እንዲወጡ የማድረግ ዓላማ እንዳለው የገለፁት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ ጥራቱ በየነ ዓላማውን በመረዳት የተመጣጠነ የሰው ሀብት እና የማሰልጠኛ ማሽኖች ድልድል እንዲኖር በትኩረት እንዲሰራ አሳስበዋል።
.