Welcome to
+
|
|
Help center
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
College
News
Office Head Message
More
Registration Guideline
User Manual
CoC Result
Login
College
ጄነራል ዊንጌት ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ በከተማችን ለሚገኙ የመንግስት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ አመራሮች ልምዱን አካፈለ።
ጄነራል ዊንጌት ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ በከተማችን ለሚገኙ የመንግስት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ አመራሮች ልምዱን አካፈለ።
24th January, 2025
ጄነራል ዊንጌት ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ በከተማችን ለሚገኙ የመንግስት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ አመራሮች ልምዱን አካፈለ።
ጥር 14/2017 ዓ ም
የISO 9001/2015 ጥራት ተሸላሚ የሆነው የጄነራል ዊንጌት ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ በከተማችን ለሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ዋና ዲኖች፣ ምክትል ዲኖች እና ለዲፓርትመንት ተጠሪዎች ልምዱን አካፍሏል።
አመራሮቹ በኮሌጁ የተከናወኑ ተግባራትን ተዟዙረው ከጎበኙ በኋላ በኮሌጁ ዋና ዲን በአቶ መለስ ይግዛው አጠቃላይ የተከናወኑ የሪፎርም ስራዎች እና ያስገኙትን ውጤት በተመለከተ ገለፃ ተደርጎላቸዋል።
.