Welcome to
College ከከተማ አስተዳደሩ የተውጣጣ የሱፐርቪዥን ቡድን በልደታ ክፍለ ከተማ እየተካሄደ ያለውን የስራ እድል ፈጠራና የሌማት ትሩፋት አፈፃፀም መመልከት ጀመረ::

ከከተማ አስተዳደሩ የተውጣጣ የሱፐርቪዥን ቡድን በልደታ ክፍለ ከተማ እየተካሄደ ያለውን የስራ እድል ፈጠራና የሌማት ትሩፋት አፈፃፀም መመልከት ጀመረ::

22nd March, 2025

ከከተማ አስተዳደሩ የተውጣጣ የሱፐርቪዥን ቡድን በልደታ ክፍለ ከተማ እየተካሄደ ያለውን የስራ እድል ፈጠራና የሌማት ትሩፋት አፈፃፀም መመልከት ጀመረ::
በከተማ አስተዳደሩ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ በአቶ መክብብ ወልደሃና የተመራው የሱፐርቪዥን ቡድን ለተከታታይ 4 ቀናት ሱፐርቪዥን ማካሄድ ጀምሯል።
በምልከታው በክፍለ ከተማው የተፈጠሩ የስራ እድሎች እንዲሁም በከተማ ግብርናና በሌማት ትሩፋት የተሰሩ ስራዎችና ተጠቃሚዎች ትኩረት የሚሰጣቸው መሆኑን የክፍለ ከተማዋ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ አበባ እሸቴ ገልፀዋል።
ሱፐርቪዥኑ የክፍለ ከተማውን የመስራት አቅም የሚያጎለብት በመሆኑ እድሉን የሰጠውን የከተማ አስተዳደሩን አመስግነዋል ወ/ሮ አበባ እሸቴ
.

Copyright © All rights reserved.