Welcome to
College በሶማሌ ክልል የክህሎት እና የስራ ዕድል ፈጠራ ቢሮ ከፍተኛ አመራሮች የተመራ ልዑክ በአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ እና በስሩ በሚገኙ መዋቅሮች የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛል።

በሶማሌ ክልል የክህሎት እና የስራ ዕድል ፈጠራ ቢሮ ከፍተኛ አመራሮች የተመራ ልዑክ በአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ እና በስሩ በሚገኙ መዋቅሮች የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛል።

01st February, 2025

በሶማሌ ክልል የክህሎት እና የስራ ዕድል ፈጠራ ቢሮ ከፍተኛ አመራሮች የተመራ ልዑክ በአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ እና በስሩ በሚገኙ መዋቅሮች የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛል።
ጥር 22 ቀን ፤ 2017 ዓ.ም
በሶማሌ ክልል የክህሎት እና የስራ ዕድል ፈጠራ ቢሮ ከፍተኛ አመራሮች የተመራ ልዑክ በአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ እና በስሩ በሚገኙ ክፍለከተማዎችና ወረዳዎች የሥራና ክህሎት ጽሕፈት ቤቶች እንዲሁም ቀቴክኒክና ማሰልጠኛ ኮሌጅ የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛል።
ልዑኩ በኢትዮጵያ ርዕሰ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ እየተከናወኑ ያሉ የዘርፉ የስራ እንቅስቃሴዎችን በመቅሰም በክልሉ ለማስፋት ያለመ የስራ ጉብኝት ነው እያደረገ ያለው።
.

Copyright © All rights reserved.