Welcome to
Announcement በቢሮው አገልግሎት ፈልገው የሚመጡ ተገልጋዮች የጉዳዮቻቸውን ፍሰት ተከትለው እየተስተናገዱ ይገኛሉ።

በቢሮው አገልግሎት ፈልገው የሚመጡ ተገልጋዮች የጉዳዮቻቸውን ፍሰት ተከትለው እየተስተናገዱ ይገኛሉ።

09th August, 2025

በቢሮው አገልግሎት ፈልገው የሚመጡ ተገልጋዮች የጉዳዮቻቸውን ፍሰት ተከትለው እየተስተናገዱ ይገኛሉ።
ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ የባለጉዳይ ቀንን ምክንያት በማድረግ በቢሮው አገልግሎት ፈልገው ለሚመጡ የውስጥና የውጭ ተገልጋዮች የተሳለጠ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡
የባለ ጉዳይ ቀንን አስመልክቶ የቢሮው አገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርዳይዜሽን ክትትል ድጋፍ ምዘና ኦዲት ዳይሬክቶሬት ከኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ጋር በጋራ በመሆን በቢሮው በሚገኙ ዘርፎች ፤ዳይሬክቶሬቶች፤ቡድኖች እንዲሁም ባለሙያዎች እየሰጡት ያለውን አገልግሎት ቅኝት አድርገዋል፡፡

 በቢሮው በተደረገው አገልግሎት አሰጣጥ ቅኝት አገልግሎት ፈልገው የሚመጡ የውስጥና የውጭ ተገልጋዮች የጉዳዮቻቸውን ፍሰት ተከትለው እየተስተናገዱ መሆኑን ተረጋግጧል፡፡
.

Copyright © All rights reserved.