Welcome to
+
|
|
Help center
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
College
News
Office Head Message
More
Registration Guideline
User Manual
CoC Result
Login
College
የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ሥራና ክህሎት ጽ/ቤት በንግድና አገልግሎት ዘርፍ ከተደራጁ ኢንተርፕራይዞች ጋር ከድጋፍ ጋር ተያይዞ የሚታዩ ማነቆዎችን መፍታት በሚቻልበት ዙሪያ የውይይት መድረክ አካሄደ::
የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ሥራና ክህሎት ጽ/ቤት በንግድና አገልግሎት ዘርፍ ከተደራጁ ኢንተርፕራይዞች ጋር ከድጋፍ ጋር ተያይዞ የሚታዩ ማነቆዎችን መፍታት በሚቻልበት ዙሪያ የውይይት መድረክ አካሄደ::
22nd February, 2025
የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ሥራና ክህሎት ጽ/ቤት በንግድና አገልግሎት ዘርፍ ከተደራጁ ኢንተርፕራይዞች ጋር ከድጋፍ ጋር ተያይዞ የሚታዩ ማነቆዎችን መፍታት በሚቻልበት ዙሪያ የውይይት መድረክ አካሄደ::
የካቲት 13-2017 ዓ.ም
መድረኩን የመሩት የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚና የስራ ክህሎት ጽ/ቤት ሃላፊ ወ/ሮ ሰላማዊት ከበደ እንዳሉት በተለያዩ ዘርፎች የተደራጁ ኢንተርፕራይዞች የሚያጋጥማቸውን ችግር ቀርፈው ውጤታማ እንዲሆኑ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል ብለዋል::
የክፍለ
ከተማው ስራና ክህሎት ጽ/ቤት ምክትል ሃላፊ አቶ መለሰ ገ/ሚካኤል በበኩላቸው በክፍለ ከተማው በሁሉም ዘርፎች ከተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ጋር ተከታታይነት ያለው የውይይት መድረክ እየተካሄደ መሆኑን አስታውቀዋል::
.