Welcome to
+
|
|
Help center
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Announcement
Back
Announcement
News
Notice
Event
Online Admission
Back
Online Admission
Application Form
Registration Form
Resource
Back
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
More
Support
Submit Ticket
My Tickets
Service
About
Contact Us
Status
Login
Announcement
ሃገራዊ ለውጡን ተከተሎ በተመዘገቡ ለውጦችና ተግዳሮቶች እንዲሁም በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ከቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች አመራሮችና አሰልጣኞች ጋር ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡
ሃገራዊ ለውጡን ተከተሎ በተመዘገቡ ለውጦችና ተግዳሮቶች እንዲሁም በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ከቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች አመራሮችና አሰልጣኞች ጋር ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡
21st May, 2025
ሃገራዊ ለውጡን ተከተሎ በተመዘገቡ ለውጦችና ተግዳሮቶች እንዲሁም በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ከቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች አመራሮችና አሰልጣኞች ጋር ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡
ግንቦት 10/2017 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ሃገራዊ ለውጡን ተከተሎ በተመዘገቡ ለውጦችና ተግዳሮቶች እንዲሁም በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ከቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች አመራሮችና አሰልጣኞች ጋር ውይይት እያካሄደ ይገኛል፡፡
"የበቃ
አሰልጣኝ፣ክህሎት የጨበጠ ወጣት፣ለሀገር ብልፅግና!" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ባለው ውይይት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ ጥራቱ በየነ ከማዕከል ገለፃ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
በውይይቱ ለቢሮው ተጠሪ በሆኑ 15 ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት እና አንድ የልህቀት ማዕከል ላይ የሚገኙ ከ2ሺ919 በላይ አሰልጣኞች ከማዕል በመተላለፍ ላይ የሚገኘውን ገለፃ በመከታተል ላይ ይገኛሉ።
.