Welcome to
+
|
|
Help center
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Announcement
Back
Announcement
News
Notice
Event
Online Admission
Back
Online Admission
Application Form
Registration Form
Resource
Back
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
More
Support
Submit Ticket
My Tickets
Service
About
Contact Us
Status
Login
Announcement
የቢሮውን አገልግሎት አሠጣጥ በቴክኖሎጂ ለማዘመን የተከናወኑ ተግባራትን በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫ ተቀመጠ
የቢሮውን አገልግሎት አሠጣጥ በቴክኖሎጂ ለማዘመን የተከናወኑ ተግባራትን በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫ ተቀመጠ
01st November, 2024
የቢሮውን አገልግሎት አሠጣጥ በቴክኖሎጂ ለማዘመን የተከናወኑ ተግባራትን በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫ ተቀመጠ።
ጥቅምት 14/2017 ዓ ም
የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች ለማዘመን ተግባራዊ ያደረጋቸውንና ለትግበራ በሂደት ላይ የሚገኙ ቴክኖሎጂዎችን አፈፃፀም ገምግሟል።
በቢሮው
እየተተገበረ ያሉ የLMIS፣ የE-school፣ የWeb Page እና የሌሎች ሲስተሞቾ አፈፃፀም ጥንካሬዎችና ደካማ ጎኖች ቀርበው ውይይት ተካሂዶባቸዋል።
ውይይቱን የመሩት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ በእነዚህ ሲስተሞች አፈፃፀም ላይ የሚታዩ ክፍተቶችን ለመፍታት በልዩ ትኩረት እንደሚሠራ ገልፀው ለምቶ በሂደት ላይ የሚገኘው one window systemን በተመለከተ የትግብራ ዕቅድ በማቀድ ተግባራዊ ሊደረግ ይገባል ብለዋል።
በውይይቱ የአዲስ አበባ ኢኖቬሼንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሰለሞን አማረ እንዲሁም የፌደራል እና የከተማ አስተዳደሩ የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ተገኝተዋል።
.