Welcome to
+
|
|
Help center
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Announcement
Back
Announcement
News
Notice
Event
Online Admission
Back
Online Admission
Application Form
Registration Form
Resource
Back
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
More
Support
Submit Ticket
My Tickets
Service
About
Contact Us
Status
Login
Announcement
ብቁ ሲቪል ሰርቫንት ለሪፎርሙ ስኬታማነት
ብቁ ሲቪል ሰርቫንት ለሪፎርሙ ስኬታማነት
01st November, 2024
"ብቁ ሲቪል ሰርቫንት ለሪፎርሙ ስኬታማነት!!" በሚል መሪ ሃሳብ ሙያዊ ስልጠና መስጠት መጀመሩን የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ስራና ክህሎት አስታወቀ፡፡
ጥቅምት 21/2017 ዓ.ም
ጽ/ቤቱ በዘርፉ እሳቤዎች፣ በተቋም ግንባታ፣ በስራ ስምሪት እና በኢንተርፕራይዝ ድጋፍ የወረዳ አመራሮች፣ አስተባባሪዎች፣ ቡድን መሪዎች እና ባለሙያዎች በተገኙበት "ብቁ ሲቪል ሰርቫንት ለሪፎርሙ ስኬታማነት" በሚል መሪ ሃሳብ ስልጠና መስጠት ጀምሯል፡፡
በስልጠናው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ አስተዳደር ም/ዋና ሰራ አስፈፃሚ እና የሥራና ክህሎት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሰላማዊት ከበደ የባለሙያን አቅም መገንባት ለሁለንተናዊ ለውጥ መሠረት ነው ሲሉ ገልፀዋል፡፡
የእለቱን ስልጠና የሰጡት የኢፌዴሪ ሥራና ክህሎት ሚንስቴር የፌደራል ቴክኒክና ሙያ እንስትቱዩት ዋና ዳይሬክቶሬት ዶ/ር ብሩክ ከድር በበኩላቸው ስለተቋም ለውጥ ምንነት፣ በዘርፉ እሳቤዎች፣ በተቋም ግንባታ እና በኢንተርፕራይዝ ድጋፍ ዙሪያ ለሁለት ቀን ስልጠና የሚቀጥል ይሆናል ብለዋል፡፡
ምንጭ:አዲስ ከተማ ኮሚኒኬሽን::
.