Welcome to
+
|
|
Help center
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Announcement
Back
Announcement
News
Notice
Event
Online Admission
Back
Online Admission
Application Form
Registration Form
Resource
Back
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
More
Support
Submit Ticket
My Tickets
Service
About
Contact Us
Status
Login
Announcement
የልማት ተነሺዎች የመስሪያ ቦታ ሱቅ ርክክብ
የልማት ተነሺዎች የመስሪያ ቦታ ሱቅ ርክክብ
01st November, 2024
በ2ኛ ዙር የኮሪደር ልማት ከካሳንቺስ ወደ አቃቂ ቃለቲ ክ/ከተማ ለተዛወሩ የልማት ተነሺዎች የመስሪያ ቦታ ሱቅ ርክክብ ተካሄደ።
ጥቅምት 20/2017 ዓ.ም
አዲስ አበባ ከተማን ለማልማት ውብ፣ ፅዱ ለነዋሪዎቿ ምቹ እንዲሁም ደረጃዋን የጠበቀች ከተማ ለማድግ በርካታ የልማት ስራዎች በመከናወን ላይ ይገኛሉ።
በዛሬው
ዕለትም የከተማዋን ልማት ደግፈው በ2ኛ ዙር የኮሪደር ልማት ከካሳንቺስ ወደ አቃቂ ቃለቲ ክ/ከተማ ለመጡ በቀድሞ አካባቢያቸው በንግድ ስራ ላይ ተሰማርተው ህይወታቸውን ይመሩ ለነበሩ የልማት ተነሺዎች የክ/ከተማው የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት ለሱቅ አገልግሎት የሚዉሉ ሼዶች ለተጠቃሚዎች አስተላልፏል ።
የክ/ከተማው አስተዳደር ም/ዋና ስራ አስፈፃሚና የስራና ክህሎት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ውቢት ዩሐንስ ክ/ከተማው ለልማት ተነሺዎች ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ለማድረግ በትኩረት እየሠራ እንደሚገኝ ገልፀው፣ የሼድ ሱቆች የተላለፈላቸው ነዋሪዎች የተፈጠረላቸውን ዕድል በመጠቀም ትርጉም ያለው ለውጥ ሊያመጡ እንደሚገባ ተናግረዋል።
ምንጭ:- አቃቂ ቃሊቲ ኮሚኒኬሽን::
.