በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ ጥራቱ በየነ “ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል በሚካሂደው የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ላይ ለሚሳታፉ አባላት የከተማ አስተዳደሩ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ያከናወናቸውን ሰው ተኮር የልማት ተግባራት በተመለከተ ገለፃ ሲያደርጉ።