የጄኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሁለተኛውን የስፖርት ሜዳ ገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል።
ኮሌጁ አራት ዘመናዊ የእግር ኳስ ሜዳዎችን ለመገንባት ማቀድ ከጀመረ በኋላ ሁለተኛው ሜዳ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።