Welcome to
+
|
|
Help center
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Announcement
Back
Announcement
News
Notice
Event
Online Admission
Back
Online Admission
Application Form
Registration Form
Resource
Back
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
More
Support
Submit Ticket
My Tickets
Service
About
Contact Us
Status
Login
Announcement
ብሩህ አዲስ3 የንግድ ሀሳብ ፈጠራ የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር ተጠናቀቀ።
ብሩህ አዲስ3 የንግድ ሀሳብ ፈጠራ የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር ተጠናቀቀ።
21st June, 2025
ብሩህ አዲስ3 የንግድ ሀሳብ ፈጠራ የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር ተጠናቀቀ።
ሰኔ 12/2017 ዓ ም
በውድድሩ አሸናፊዎች ከ100ሺ እስከ 300 ሺ ብር ተሸልመዋል።
ውድድሩን የፕላስቲክ ምርቶች መልሶ በመጠቀም ላይ ያተኮረ የፈጠራ ሀሳብ በማቅረብ 1ኛ በመውጣት ያሸነፈው ወጣት ያዕቆብ በላይነህ የ300ሺ ብር ተሸላሚ ሆኗል።
ሌሎች አስራ አራት አሸናፊ ተወዳዳሪዎች አንደ ደረጃቸው ከ250ሺ አስከ 100ሺ ብር ተሸላሚ በመሆን ውድድሩን አጠናቀዋል።
አሸናፊዎች ሽልማቱን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ ከአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ ከክቡር አቶ ጥራቱ እጅ የተቀበሉ ሲሆን አሸናፊዎች በፌደራል ደረጃ በሚካሄደው አገር አቀፍ ውድድር አሸናፊ ሆነው እንዲመለሱ ቢሮው መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
.