Welcome to
+
|
|
Help center
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Announcement
Back
Announcement
News
Notice
Event
Online Admission
Back
Online Admission
Application Form
Registration Form
Resource
Back
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
More
Support
Submit Ticket
My Tickets
Service
About
Contact Us
Status
Login
Announcement
የኢንተርፕሪነርሺፕ እና የቴክኒካል ክህሎት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል ማቋቋም የሚያስችል የስምምነት ሰነድ ከቴክኖቢዝያ የኢንዱስትሪ ልማት ኢንተርፕራይዝ ጋር ተፈራረመ።
የኢንተርፕሪነርሺፕ እና የቴክኒካል ክህሎት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል ማቋቋም የሚያስችል የስምምነት ሰነድ ከቴክኖቢዝያ የኢንዱስትሪ ልማት ኢንተርፕራይዝ ጋር ተፈራረመ።
03rd January, 2025
ቢሮው የስራ ዕድል ፈጠራውን በውጤታማነት ለመምራት የኢንተርፕሪነርሺፕ እና የቴክኒካል ክህሎት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል ማቋቋም የሚያስችል የስምምነት ሰነድ ከቴክኖቢዝያ የኢንዱስትሪ ልማት ኢንተርፕራይዝ ጋር ተፈራረመ።
ታህሳስ 21 ቀን ፤ 2017 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ የስራ ዕድል ፈጠራውን በውጤታማነት ለመምራት በምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል የኢንተርፕሪነርሺፕ እና የቴክኒካል ክህሎት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል ማቋቋም የሚያስችል የስምምነት ሰነድ በኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ቴክኖቢዝያ የኢንዱስትሪ ውጤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ ጋር ተፈራርሟል።
ስምምነቱ ስታንዳርዱን ያሟላ ማዕከል ለማደራጀት የማሰልጠኛ ዎርክሾፕ ለማደራጀት፤የስልጠና ማንዋሎች የማዕከሉን ወርክሾፓች አደረጃጀት የማዘመን ስራዎች እና የማዕከሉን ሰራተኞች የማብቃት ተግባር ለማከናወን ያስችላል ተብሏል።
በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ የውጤት ተኮር ስልጠናና ተቋማት አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ
#ዶ
/ር አበራ ብሩ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት ማዕከሉ በከተማ አስተዳደሩ በተሰጠ አቅጣጫ መሰረት የሚቋቋም መሆኑን በመግለፅ ለስራ ዕስራ ዕድል ፈጠራው አበርክቶው ጉልህ መሆኑን ተናግረዋል።
ቢሮውን ወክለው የስምምነት ሰነዱን የቢሮው ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ዘለቃሽ ባህሩ ፈርመዋል።
ቴክኖቢዝያ የኢንዱስትሪ ውጤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ ዋና ስራ አስኪያጅ
#አቶ
ለሚ ቱጆ በበኩላቸው የከተማዋን አዳጊ ፍላጎት መሰረት ያደረገ የሚያሰላስል እና የሚያመርት ወጣት በመፍጠር ሂደት ኢንተርፕራይዙ እያሰለጠ ማምረት የሚችል ማዕከል ለመቋቋም ይሰራል ብለዋል።
በምርታማነት ማሻሻያና የልህቀት ማዕከል የሚቋቋመው የኢንተርፕሪነርሺፕ እና የቴክኒካል ክህሎት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል በ120 ቀናት ጊዜ ውስጥ ለማቋቋም እንደሚሰራም በፊርማ ስነ-ስርአቱ ወቅት ተጠቁሟል።
.