Welcome to
College የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ዘርፍ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙን በመገምገም የ2018 መነሻ ዕቅድ ላይ ተወያየ።

የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ዘርፍ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙን በመገምገም የ2018 መነሻ ዕቅድ ላይ ተወያየ።

12th July, 2025

የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ዘርፍ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙን በመገምገም የ2018 መነሻ ዕቅድ ላይ ተወያየ።

በአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ዘርፍ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙን በመገምገም የ2018 መነሻ ዕቅድ ላይ ከዘርፉ የክፍለ ከተማ መዋቅር ጋር ተወያይቷል።
በመድረኩ በ2017 በጀት ዓመት የተከናወኑ አበይት ተግባራት አፈፃፀም ቀርቦ ውይይት የተደረገበት ሲሆን በተመሳሳይ የ2018 በጀት ዓመት መሪ ዕቅድ ቀርቧል።
በ2017 በጀት ዓመት የተሻለ ስራ ለመስራት ጥረት መደረጉን የተናገሩት በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አበባ ተቀባ የሚከናወኑ ተግባራት ሰው ተኮር እንዲሆኑ በትኩረት ሲሰራ ቆይቷል ብለዋል።
በቀጣዩ የ2018 በጀት ዓመት የላቀ አፈፃፀም በማስመዝገብ የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንደሚሰራም በመድረኩ ተጠቁሟል።
.

Copyright © All rights reserved.