Welcome to
College የስራና ክህሎት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወር የስራ አፈፃፀም ገመገመ፡፡

የስራና ክህሎት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወር የስራ አፈፃፀም ገመገመ፡፡

25th January, 2025

የስራና ክህሎት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ በንፋስ ስልክ ላፍቶ እያካሄደ ነው።
ጥር 13/2017
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራና ክህሎት ቢሮ የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ግማሽ በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በማካሄድ ላይ ይገኛል።
በዕለቱም በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጥራቱ በየነ ጨምሮ የከተማ፣ የክፍለ ከተማና የወረዳ የዘርፉ አመራሮች ተገኝተዋል።

በግምገማ መድረኩ ባለፉት 6 ወራት በየዘርፉ የተከናወኑ ተግባራት አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት እንደሚደረግበትና በቀጣይ ጊዚያትም ለሚከናወኑ ተግባራት አቅጣጫ እንደሚሰጥባቸው ይጠበቃል።
.

Copyright © All rights reserved.