በአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ የውጤት ተኮር ስልጠናና ተቋማት ልማት እና የኢንተርፕራይዝና ቴክኖሎጂ ልማት ዘርፎች የ2017 በጀት አመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2018 በጀት ዓመት መሪ ዕቅድ ላይ ከቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች ጋር አካሄዱ።