Welcome to
Home ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን በቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች በድምቀት ተከበረ

ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን በቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች በድምቀት ተከበረ

10th March, 2026

ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን በቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች በድምቀት ተከበረ


የካቲት 30/2018 ዓ.ም


በአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን (ማርች 8) በቢሮው ስር በሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች የሚገኙ ሴት አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሯል።

በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ115ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ50ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘው ይህ በዓል  "50 ዓመት የሴቶች ድምጽ ለእኩልነት እና ለበለጸገች ኢትዮጵያ!" በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል።

.

Copyright © All rights reserved.