Welcome to
+
|
|
Help center
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
College
News
Office Head Message
More
Registration Guideline
User Manual
CoC Result
Login
College
የከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔት አዲስ ተጠቃሚዎች የቤት ለቤት ምዝገባ መካሄድ ጀመረ።
የከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔት አዲስ ተጠቃሚዎች የቤት ለቤት ምዝገባ መካሄድ ጀመረ።
14th December, 2024
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ዜጎች ላይ የሚደርሰውን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለመቀነስ በኢትዮጵያ መንግስት ይፋ የተደረገው የከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔት አዲስ ተጠቃሚዎች የቤት ለቤት ምዝገባ መካሄድ ጀመረ።
ታህሳስ 3 ቀን ፤ 2017 ዓ.ም
ከዛሬ ጀምሮ እስከ ታህሳስ 13 በሚካሄደው የተጠቃሚዎች ምዝገባ የአካባቢ ልማት ስራ ላይ የሚሳተፉ 128,560 ተጠቃሚዎች የሚመዘገቡ ሲሆን 24,488 ተጠቃሚዎች በቀጥታ ድጋፍ በድምሩ 153,048 በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ነዋሪዎችን ይመዘገባሉ።
የቤት
ለቤት ምዝገባው በዋናነት በአስከፊ የድህነት ኑሮ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን በፕሮጀክቱ በተቀመጡ 12 የመመልመያ መስፈርቶች በመመዘን እና በመፈረጅ የፕሮጀክቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያስችላል ተብሏል።
በዛሬው ዕለት በጀመረው የቤት ለቤት ተጠቃሚዎች ምዝገባ በከተማዋ በሚገኙ 803 ክላስተሮች የሚካሄድ ሲሆን 7227 የልየታ ኮሚቴ አባላት ምዝገባውን እያካሄዱ ይገኛሉ።
.