Welcome to
Home የስራና ክህሎት ቢሮ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የስልጠና ክፍሎቹን በቴክኖሎጂ ማዘመን የሚያስችለውን የውል ስምምነት ፈፀመ

የስራና ክህሎት ቢሮ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የስልጠና ክፍሎቹን በቴክኖሎጂ ማዘመን የሚያስችለውን የውል ስምምነት ፈፀመ

31st December, 2025

ቢሮው ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የስልጠና ክፍሎቹን በቴክኖሎጂ ማዘመን የሚያስችለውን የውል ስምምነት ፈፀመ።

🇪🇹ታህሳስ 21/2018 ዓ.ም🇪🇹 

የስራና ክህሎት ቢሮ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በምርታማነት የልህቀት ማዕከል ውስጥ ለሚሠራው የስማርት ክፍሎች የኔትወርክና የዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች ዝርጋታ ስራ በኢትዬ ቴሌኮም አማካኝነት እንዲሰራ የውል ስምምነት የፊርማ ስነስርአት አካሂዷል።

በፊርማ ስነስርዓቱ ላይ አሁለቱም ተቋማት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች እንዲሁም የልህቀት ማዕከሉ የማኔጅመንት አባላት ተገኝተዋል ። ስምምነቱ የልህቀት ማዕከሉን በማዘመን ረገድ ትልቅ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ታምኖበታል።

.

Copyright © All rights reserved.