Welcome to
College የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ ጥራቱ በየነ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ የ75 ቀናት የስራ እድል ፈጠራ ተግባራትን ገመገሙ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ ጥራቱ በየነ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ የ75 ቀናት የስራ እድል ፈጠራ ተግባራትን ገመገሙ

01st November, 2024

በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ ጥራቱ በየነ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ የ75 ቀናት የስራ እድል ፈጠራ ተግባራትን ገመገሙ።
መስከረም 18/2017 ዓ.ም
የስራ እድል ፈጠራ የእስትሪን ኮሚቴ አባላት ተሳታፊ በሆኑበት በዚህ መድረክ ከእቅድ ምዕራፍ ዝግጅት ጀምሮ በስራ እድል ፈጠራ ወጣቶችና ሴቶችን ተጠቃሚ ከማድረግ አንፃር ከግንዛቤ ማስጨበጫ ጀምሮ እስከ ተግባር ተገብቶ የተሠሩ በርካታ ስራዎች በመድረኩ ተገልጿል።

መድረኩን የመሩት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጥራቱ በየነ እንዳሉት ከከእድ አፈፃፀምና አተገባበር አንፃር እየተሠሩ ያሉ ስራዎች ከጅምሩ ተስፋ ሲጪ በመሆናቸው ከፀጋ ልየታ ጀምሮ ተጠቃሚዎችን ወደ ስራ እስከማስገባት ድረስ ያሉ ሂደቶች እጅግ በጥንቃቄ መመራት ይኖርባቸዋል ሲሉ ተናግረዋል።

.

Copyright © All rights reserved.