Welcome to
+
|
|
Help center
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
College
News
Office Head Message
More
Registration Guideline
User Manual
CoC Result
Login
College
የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ አስተዳደር ለ70 አዳዲስ ኢንተርፕራይዞች የመስሪያ ቦታ ሼዶችን በእጣ አስተላለፈ፡፡
የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ አስተዳደር ለ70 አዳዲስ ኢንተርፕራይዞች የመስሪያ ቦታ ሼዶችን በእጣ አስተላለፈ፡፡
15th February, 2025
የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ አስተዳደር ለ70 አዳዲስ ኢንተርፕራይዞች የመስሪያ ቦታ ሼዶችን በእጣ አስተላለፈ፡፡
የካቲት 05-2017 ዓ.ም
የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ መስሪያ ቦታዎች ልማት አስተዳር ጽ/ቤት ለ70 አዳዲስ ኢንተርፕራይዞች መስሪያ ቦታ ሼዶችን ለስራ ፈላጊ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች የምክር ቤት ተወካዮች፣ የወጣትና ሴት አደረጃጀቶች በተገኙበት በእጣ ማውጣት አስተላልፏል፡፡
በእጣ
ማውጣት ስነስርዓቱ የተገኙት የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚና የሥራ ክህሎት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሰላማዊት ከበደ እንዳሉት 70 መስሪያ ቦታ ለስራ ፈላጊ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች አስተዳደሩ የሚያስተላልፈው በትክክል ስራ ለሚሰሩበትና እራሳችሁን እንዲሁም ሀገራችሁን እንድጠቅሙ ዓላማ በማድረግ ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡
የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ መስሪያ ቦታዎች ልማት አስተዳር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አሰፋ ዮጂ በበኩላቸው መስሪያ ቦታውን በመመሪያና ደንቡ በሚፈቅደው መሠረት ለወጣቶች 79% እና ልዩ ፍላጎት ለሚሹ አካል ጉዳተኞች በማስተላለፍ ሁሉም ስራ ፈላጊዎች በፍትሐዊና ግልጸኝነት በጠበቀ መልኩ ተጠቃሚ በማድረግና ከ250 አንቀሳቃሽ በላይ በመስሪያ ቦታውን የሚጠቀሙ መሆኑን ገልጸው፤ የተረከቡትን መስሪያ ቦታ በወቅቱ ተዋውለው ፈጥነው ወደ ሥራ እንዲገቡ አሳስበዋል፡፡
.