Welcome to
+
|
|
Help center
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Announcement
Back
Announcement
News
Notice
Event
Online Admission
Back
Online Admission
Application Form
Registration Form
Resource
Back
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
More
Support
Submit Ticket
My Tickets
Service
About
Contact Us
Status
Login
Announcement
የ2017 የቴክኒክና ሙያ ሰልጣኞች ቅበላን የተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ።
የ2017 የቴክኒክና ሙያ ሰልጣኞች ቅበላን የተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ።
24th October, 2024
የ2017 የቴክኒክና ሙያ ሰልጣኞች ቅበላን የተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ።
ጥቅምት 13/2017 ዓ ም
በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የግል እና የመንግስት የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች የተሳተፉበት የ2017 የትምህርት ዓመት የቴክኒክና ሙያ ቅበላን በተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሂዷል።
በውይይቱ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ሰልጣኞችን ተቀብለው ለማሰልጠን ሊያደርጓቸው የሚገቡ ዝግጅቶችን በተመለከተ ሀሳብ ተነስቶ ሰፊ ውይይት ተካሂዶበታል።
ውይይቱን የመሩት በቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ የውጤት ተኮር ስልጠና እና ተቋማት አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ዶክተር አበራ ብሩ ኮሌጆች የትምህርት ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ኤጀንሲ በፈቀደላቸው ዘርፎች ብቻ ምዝገባውን እንዲያከናውኑ አሳስበዋል።
ከውይይቱ በኃላ እንጦጦ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ ከቅበላ ጋር ተያይዞ ያዘጋጀውን አውደ ርዕይ በተሳታፊዎች ተጎብኝቷል።
.