Welcome to
+
|
|
Help center
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
College
News
Office Head Message
More
Registration Guideline
User Manual
CoC Result
Login
College
የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ከ168 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ለክፍለ ከተሞች እና ለወረዳዎች ድጋፍ አደረገ።
የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ከ168 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ለክፍለ ከተሞች እና ለወረዳዎች ድጋፍ አደረገ።
26th April, 2025
የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ከ168 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ለክፍለ ከተሞች እና ለወረዳዎች ድጋፍ አደረገ።
ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ የሥራ ዕድል ፈጠራ ስራውን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ የሚያስችሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ለክፍለ ከተሞች እና ለወረዳዎች አስተላልፏል።
በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ ጥራቱ በየነ ቢሮው የስራ ዕድል ፈጠራ ስራውን ከግብ ለማድረስ በሚያደርገው እንቅስቃሴ የክፍለ ከተማ እና የወረዳ መዋቅሮችን በማቴርያልና በቴክኖሎጂ የመደገፍ ሥራውን አጠናክሮ ይቀጥላል ብለው።
በተያዘው በጀት ዓመት የተጀመሩ የሪፎርም ስራዎችን በማፅናት ተቋማዊ ሪፎርም ስራውን አጠናክሮ ለማስቀጠል በትኩረት እንደሚሰራም ክቡር አቶ ጥራቱ ገልፀዋል።
በዛሬው ዕለት ለክፍለ ከተማ እና ለወረዳ የዘርፉ መዋቅሮች በተደረገው ድጋፍ ከ168 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገባቸው ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ 476 ኮምፒውተሮች እና 140 ፕሪንተሮች ተላልፏል።
.