Welcome to
College በብቃት የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮግራም ሥር ታቅፈው የሥራ ላይ ልምምድ ሲያደርጉ የቆዩና ወደ ሥራ የተሠማሩ 13ሺ 731ወጣቶች በይፋ ይመረቃሉ።

በብቃት የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮግራም ሥር ታቅፈው የሥራ ላይ ልምምድ ሲያደርጉ የቆዩና ወደ ሥራ የተሠማሩ 13ሺ 731ወጣቶች በይፋ ይመረቃሉ።

15th February, 2025

በብቃት የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮግራም ሥር ታቅፈው የሥራ ላይ ልምምድ ሲያደርጉ የቆዩና ወደ ሥራ የተሠማሩ 13ሺ 731ወጣቶች በይፋ ይመረቃሉ።
የካቲት 04/2017 ዓ ም
የምረቃ ስራውን በድምቀት ማክበር በሚቻልበት ሁኔታ በቢሮ እና በክ/ከተማ ደረጃ የተሠሩ ስራዎች ተገምግሟል።
ክ/ከተሞች ያከናወኗቸውን ተግባራት በተመለከተ ሪፖርት ያቀረቡ ሲሆን በቀሪ ስራዎች ዙሪያ ከመድረክ አቅጣጫ ተሰጥቷል።
.

Copyright © All rights reserved.