Welcome to
Home በኢትዮጵያ የኪዌት አምባሳደር ሚስተር ነይፍ አልጣይቢ በንፋስልክ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ጉብኝት አደረጉ።

በኢትዮጵያ የኪዌት አምባሳደር ሚስተር ነይፍ አልጣይቢ በንፋስልክ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ጉብኝት አደረጉ።

17th November, 2023

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ቢሮ የ2016 የትምህርትና ስልጠና ዘመን የቴክኒክና ሙያ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ እና አጠቃላይ ከሰልጣኞች ምደባ ጋር ተያይዞ በከተማ አስተዳደሩ የተዘረጋውን አዲስ አሠራር በተመለከተ ነገ ዓርብ ህዳር 7 ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ አምስት ኪሎ አካባቢ በሚገኘው የስፖርት ኮሚሽን ህንፃ 8ኛ ፎቅ በቢሮው የመሰብሰቢያ አዳራሽ የፕሬስ ኮንፈረንስ ያካሄዳል፡፡
ስለሆነም ሚዲያዎች በተጠቀሰው ቀን እና ሰአት በቦታው በመገኘት መረጃውን ለህዝብ እንድታደርሱ በአክብሮት እየጠየቅን፣ በአዲስ አበባ ት/ቤቶች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዳችሁ እና ውጤታችሁ በቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ለመማር የሚፈቅድላቹህ ተማሪዎች አጠቃላይ ምደባውን በተመለከተ ያለውን አሠራር በሚዲያ እና በዚህ የፌስቡክ ገፅ እና ከታች በተገለፀው ዌብሳይት መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
የአዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ቢሮ
.

Copyright © All rights reserved.